ሀሁ ዴንት HaHu-dent

ሀሁ ዴንት HaHu-dent You are in safe hands as soon as you walk in!!!

22/11/2022
ሀሁ ዴንት የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ውብ ፈገግታዎን ለመጠበቅ የተፈጥሮ ጥርሶችዎን በአርቴፍሻል ጥርስ ይመልሳል።የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-✓ የተዘበራረቁ ጥርሶችን ማስተካከል✓ የጥርስ ስር ህክ...
17/04/2022

ሀሁ ዴንት የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ውብ ፈገግታዎን ለመጠበቅ የተፈጥሮ ጥርሶችዎን በአርቴፍሻል ጥርስ ይመልሳል።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
✓ የተዘበራረቁ ጥርሶችን ማስተካከል
✓ የጥርስ ስር ህክምና
✓ የድድ ህክምና
✓ የጥርስ ኤክስሬ
✓ የአርቴፍሻል ጥርስ ህክምና
✓ የጥርስ ሙሌት
✓የጥርስ እጥበት
✓የተበላሸ ጥርስ መንቀል

ለበለጠ መረጃ፦

📲 0911694657
📲0111264655
📩[email protected]
📌አድራሻ:
አራት ኪሎ ብርሀንናሰላምፊት ለፊት ድንቅስራ ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ አዲስ አበባ
---------------------------------------------------
Hahudent dental clinic will resemble your natural teeth by ceramic bridge to keep your beautiful smile.

Services we provide:-
✓ Orthodontic
✓ Endodontic
✓ Periodontic
✓ Dental X-ray
✓ Dental Crown and Bridges
✓ Filling
✓ Scaling
✓ Extraction
For more information

📲 0911694657
📲 0111264655
✉️ [email protected]
Address: Arat kilo Infront of birhanina selam matemea bet D**k sira building 2nd floor ; Addis Ababa,ethiopia

16/02/2021

Come Down to our Clinic to get the safest Service during this pandemic

04/09/2019


ክፍል ስድስት :-
👉👉እድሜያቸው የገፋ ሰዎችም ለጥርሳቸው ጥንቃቄ ማድረግ
አለባቸው።

እድሜዬ ገፍቷል፣ ማጽዳት ድሮ ቀረ የሚሉ አሉ። ነገር ግን እነዚህን ሰዎች እንዲያጸዱ መገፋፋት አለብን። ካልሆነ ግን
የምግብ ትራፊ በጥርሶቹ መካከል እየተጠራቀመ ሲሄድ የድድ መላላት እና መሸሽ ያመጣል፡፡ የላላ እና የሸሸ ድድ ደግሞ ጥርስን መሸከም ስለማይችል ጥርሶቻቸዉ በራሳቸዉ ጊዜ አንድ በአንድ መርገፍ ይጀምራሉ፡፡
ስለዚህም አንድ እድሜው የገፋ ሠው በራሱ ማፅዳት ባይችል እንኳ በተቻለ መጠን በብሩሽ ብቻም ቢሆን(ትን እንዳይላቸው) በማፅዳት የጥርስ ህመምን እና መርገፍን መከላከል እንችላለን፡፡


ይቀጥላል...

ክፍል ኣምስት :-    👉👉ለጥርስ መደረግ ያለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎችምንድን ናቸው?አንደኛ ጥርስን ያለ ምንም መሠልቸት በየቀኑ ጠዋት እና ማታ መቦረሽ ምትክ የማይገኝለት የቅድመ-ጥንቃቄ ዘዴ ...
30/08/2019


ክፍል ኣምስት :-
👉👉ለጥርስ መደረግ ያለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች
ምንድን ናቸው?

አንደኛ ጥርስን ያለ ምንም መሠልቸት በየቀኑ ጠዋት እና ማታ መቦረሽ ምትክ የማይገኝለት የቅድመ-ጥንቃቄ ዘዴ ነው፡፡ በመቦረሽ ጊዜ ድድ የመድማት ሲከሠት ጥርስን መቦረሽ ማቋረጥ መድማቱን እንደማያድነው መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡
ምልክት ሲያሳይ እና የተጠራቀመ ቆሻሻ ሲኖር ሀኪም ማማከር ያስፈልጋል። እንዲሁም የሻገተ ጥርስ ሲኖርም ሀኪም ቤት መሄድ ያስፈልጋል።

ሁለተኛ ግን ማንኛውም ሰው በየስድስት ወሩ ሀኪም ጋር ሄዶ መታየት ለጥርሱ ደህንነት አስፈላጊ ነው። ይሄ መልካም ስራ ነው። በዚህ ጊዜ ችግር ካለም ችግሩ ይወገድለታል።
ችግር ከሌለም ጤንነቱን አረጋግጦ ይመለሳል።

ይህ ጥንቃቄ በህጻንነት እድሜ ጀምሮ መደረግ ነው ያለበት። ህጻናት ጥርስ ማብቀል የሚጀምሩት ከስድስት ወር በኋላ ነው። በዚህ እድሜ የተመቻቸ የአመጋገብ ስርዓት ላይኖር ይችላል። እናቶች ስራ ላይ ሆነው ህጻናቱ በጡጦ
እንዲመገቡ የሚደረግበት ሁኔታ አለ። ጡት መጥባት ሲኖርባቸው ከስድስት ወር በፊት ጀምሮ ጡጦ የሚጠቡ አሉ። ስለዚህ እነዚህ ህጻናት ጥርስ ማብቀል በሚጀምሩበት ጊዜ የጥርሳቸው ንፅህና መጠበቅ አለበት። በንፁህ ጨርቅ
ጥርሳቸውን ማፅዳት ያስፈልጋል። በተለይ ማታ ከራት በኋላ ተመግበው ወደ መኝታቸው ሲሄዱ ለብ ባለ ውሃ ንፁህ ጨርቅ ወይም ጥጥ እየነከርን ጥርሳቸውን ማፅዳት አለብን። ይሄን ማድረግ የሚያስፈልገው ጡጦ
በሚጠቡበት ጊዜ ምግቡ ጥርሳቸው ላይ ስለሚለጠፍ ባክቴሪያ በቀላሉ ይባዛል። ያ የምግብ ትራፊው ላይ የተጠራቀመ በክቴሪያ አሲድ ስለሚፈጥር ጥርሳቸውን ይበላዋል። በዚህም ሳቢያ ህመም ይፈጠርና ያሰቃያቸዋል። በዚያ እድሜያቸው ለማከምም አዳጋች ሊሆን ይችላል።

ይቀጥላል.......

Address

4Killo Infront Of Berhan Ena Selam Printing Press, D**k-Sira Building 2nd Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:30
Tuesday 08:30 - 18:30
Wednesday 08:30 - 18:30
Thursday 08:30 - 18:30
Friday 08:30 - 18:30
Saturday 08:30 - 18:30
Sunday 09:00 - 16:30

Telephone

+251911694657

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀሁ ዴንት HaHu-dent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ሀሁ ዴንት HaHu-dent:

Share