Kulebi Dental Clinic ቁልቢ የጥርስ ሕክምና ማዕከል

Kulebi Dental Clinic ቁልቢ የጥርስ ሕክምና ማዕከል Addis Ababa Piassa

06/03/2025

989.3K followers, 365 likes, 8 comments

🌼🌼🌼መልካም በዓል🌼🌼🌼
10/09/2024

🌼🌼🌼መልካም በዓል🌼🌼🌼

  Dental Clinic Addis Ababa Piassa 0911 48 87 99
13/08/2024

Dental Clinic
Addis Ababa Piassa
0911 48 87 99

Check out Kulebi Dental Clinic’s video.

🌲🎄💥 መልካም በዓል 💥🎄🌲
05/01/2024

🌲🎄💥 መልካም በዓል 💥🎄🌲

22/12/2023

11/05/2023
ጥርሶዎን በሚፍቁበት ጊዜ የሚደማ ከሆነ፤ የእብጠት ወይም የህመም ስሜት ካለው፤ የአፍ ጠረን የሚያስቸግርዎት ከሆነ ጂንጀቫይተስ ለሚባለው የድድ በሽታ ተጋልጠው ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ ማለት ጥር...
10/10/2022

ጥርሶዎን በሚፍቁበት ጊዜ የሚደማ ከሆነ፤ የእብጠት ወይም የህመም ስሜት ካለው፤ የአፍ ጠረን የሚያስቸግርዎት ከሆነ ጂንጀቫይተስ ለሚባለው የድድ በሽታ ተጋልጠው ሊሆን ይችላል፡፡
ይህ ማለት ጥርሶች መሀከል ወይም አከባቢ የሚከማቹ ባክቴሪያዎች እና ቆሻሻዎች ሲቆዩ ሊፈጥሩት የሚችሉት ችግር ሲሆን የድድ መድማት፣ መቆጣትና መቁሰል ምልክቶቹ ናቸው፡፡ ጂንጀቫይተስ ቶሎ ካልተመረመረና ካልታከመ ለባሰ የድድ በሽታ እና ለጥርስ መበስበስ ይዳርጋል፡፡ በጊዜው ያልታከመ ጂንጀቫይተስ ፔሪዶንታይተስ ወደሚባለው የጥርስን አቃፊ አጥንት የሚያጠቃ በሽታ ያመራል፡፡ ይህን ለመከላከል ጥርሳችንን በቀን ሁለት ጊዜ በደንብ ማጽዳት፤ በአመት ሁለት ጊዜ ደግሞ በባለሞያ መታየት አለብን፡፡
ቁልቢ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
☎️ 011 156 24 62
📱 0911 48 87 99
አድራሻ:- ፒያሣ አትክልት ተራ
አፍሪካ አንድነት ት/ቤት ፊት ለፊት

16/10/2021

Address

Piassa (አትክልት ተራ አፍሪካ አንድነት ት/ቤት ፊትለፊት)
Addis Ababa

Telephone

+251911488799

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kulebi Dental Clinic ቁልቢ የጥርስ ሕክምና ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share