Olive Tree Special Dental Clinic

Olive Tree Special Dental Clinic Olive Tree Special Dental Clinic

የአርቴፊሻል ጥርስ አገልግሎት በፊትና በኋላ  የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-✓ ብሬስ (ኦርቶዶንቲክ) ✓ የጥርስ ስር ህክምና✓ የድድ ህክምና✓ የጥርስ ኤክስሬ✓ የአርቴፍሻል ጥርስ ህክምና✓ የጥር...
30/08/2022

የአርቴፊሻል ጥርስ አገልግሎት በፊትና በኋላ
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
✓ ብሬስ (ኦርቶዶንቲክ)
✓ የጥርስ ስር ህክምና
✓ የድድ ህክምና
✓ የጥርስ ኤክስሬ
✓ የአርቴፍሻል ጥርስ ህክምና
✓ የጥርስ ሙሌት
✓የጥርስ እጥበት
✓የተበላሸ ጥርስ መንቀል

ስልክ ፦
📲 0944336913
📲 0944336914
✉️[email protected]

📌አድራሻ:
መስቀል ፍላውር ከናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ሶሎ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
-----------------------------
Prosthodontic (artificial tooth) treatment before and after
Service we provide
✓ Orthodontic (brace)
✓ Prosthodontic
✓ Endodontic
✓ Periodontic
✓ Dental X-ray
✓ Dental Crown and Bridges
✓ Filling
✓ Scaling
✓ Extraction

Call us
📲 0944336913
📲 0944336914
✉️ [email protected]

📌Address: Bole Meskel Flower Solo Complex bldg. 4th Floor In Front of Nazra Hotel.
🇪🇹

✨ የብሬሳችንን እንክብካቤ ለመጠበቅ ማድረግ ያለብንና የሌለብን ተግባሮች👉 ማድረግ ያለብን ተግባሮች1️⃣ ከእያንዳንዱ ምግብ በኋላ ጥርሶዎን በጥንቃቄ  ይቦርሹ።2️⃣ በየቀኑ  ክር በመጠቀም ጥ...
29/08/2022

✨ የብሬሳችንን እንክብካቤ ለመጠበቅ ማድረግ ያለብንና የሌለብን ተግባሮች
👉 ማድረግ ያለብን ተግባሮች
1️⃣ ከእያንዳንዱ ምግብ በኋላ ጥርሶዎን በጥንቃቄ ይቦርሹ።
2️⃣ በየቀኑ ክር በመጠቀም ጥርሶውን ያፅድ።
3️⃣ ስፖርት የሚጫወቱ ከሆነ ጥርስ መከላኪያ ያድረጉ።
👉 ማድረግ የሌለብን ተግባሮች
1️⃣ ጥርሶ ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ ምግቦችን አይመገቡ።
2️⃣ የሀኪሞን ቀጠሮዎን አይቅሩ።
3️⃣ በጥርሶችዎ ምንም ነገር አይክፈቱ።
--------
✨The Do's and Don'ts of braces care
👉 Do's
1️⃣ Do brush your teeth carefully after every meal.
2️⃣ Do floss daily.
3️⃣ Do protect your teeth if you play sports.
👉 Don'ts
1️⃣ Don't eat foods that can damage your teeth.
2️⃣ Don't miss your dentist appointments.
3️⃣ Don't use your teeth as tools.

🇪🇹

24/08/2022

ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
✓ ብሬስ (ኦርቶዶንቲክ)
✓ የጥርስ ስር ህክምና
✓ የድድ ህክምና
✓ የጥርስ ኤክስሬ
✓ የአርቴፍሻል ጥርስ ህክምና
✓ የጥርስ ሙሌት
✓የጥርስ እጥበት
✓የተበላሸ ጥርስ መንቀል

ለበለጠ መረጃ፦
📲0944336913
📲0944336914
📩[email protected]

📌አድራሻ:
መስቀል ፍላውር ከናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ሶሎ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
---------------------------------------------------
Service we provide
✓ Orthodontic
✓ Endodontic
✓ Periodontic
✓ Dental X-ray
✓ Dental Crown and Bridges
✓ Filling
✓ Scaling
✓ Extraction

For more information
📲 0944336913
📲 0944336914
✉️ [email protected]

Address: Bole Meskel Flower Solo Complex bldg. 4th Floor In Front of Nazra Hotel.
🇪🇹

የአርቴፊሻል ጥርስ አገልግሎት በፊትና በኋላ  የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-✓ ብሬስ (ኦርቶዶንቲክ) ✓ የጥርስ ስር ህክምና✓ የድድ ህክምና✓ የጥርስ ኤክስሬ✓ የአርቴፍሻል ጥርስ ህክምና✓ የጥር...
22/08/2022

የአርቴፊሻል ጥርስ አገልግሎት በፊትና በኋላ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
✓ ብሬስ (ኦርቶዶንቲክ)
✓ የጥርስ ስር ህክምና
✓ የድድ ህክምና
✓ የጥርስ ኤክስሬ
✓ የአርቴፍሻል ጥርስ ህክምና
✓ የጥርስ ሙሌት
✓የጥርስ እጥበት
✓የተበላሸ ጥርስ መንቀል

ስልክ ፦
📲 0944336913
📲 0944336914
✉️[email protected]

📌አድራሻ:
መስቀል ፍላውር ከናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ሶሎ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
-----------------------------
Prosthodontic (artificial tooth) treatment before and after

Service we provide
✓ Orthodontic (brace)
✓ Prosthodontic
✓ Endodontic
✓ Periodontic
✓ Dental X-ray
✓ Dental Crown and Bridges
✓ Filling
✓ Scaling
✓ Extraction

Call us
📲 0944336913
📲 0944336914
✉️ [email protected]

📌Address: Bole Meskel Flower Solo Complex bldg. 4th Floor In Front of Nazra Hotel.
🇪🇹

16/08/2022

💥ፈገግታዎን ያሳምሩ በኦሊቮ ትሪ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
✓ ብሬስ (ኦርቶዶንቲክ)
✓ የጥርስ ስር ህክምና
✓ የድድ ህክምና
✓ የጥርስ ኤክስሬ
✓ የአርቴፍሻል ጥርስ ህክምና
✓ የጥርስ ሙሌት
✓የጥርስ እጥበት
✓የተበላሸ ጥርስ መንቀል

ለበለጠ መረጃ፦
📲0944336913
📲0944336914
📩[email protected]
📌አድራሻ:
መስቀል ፍላውር ከናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ሶሎ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
---------------------------------------------------
💥"A warm smile is the Universal language of kindness"

Service we provide
✓ Orthodontic
✓ Endodontic
✓ Periodontic
✓ Dental X-ray
✓ Dental Crown and Bridges
✓ Filling
✓ Scaling
✓ Extraction

For more information
📲 0944336913
📲 0944336914
✉️ [email protected]

Address: Bole Meskel Flower Solo Complex bldg. 4th Floor In Front of Nazra Hotel.
🇪🇹

💥  ስለጥርስ  አስገራሚ እውነታ ✅ 90% የሚሆኑ የልብ ሕመም እና የስኳር በሽታ ከአፎ ጤንነት ጋር ግንኙነት አላቸው።✅ የጥርስ መበስበስ በጣም የተለመደ የልጅነት በሽታ ነው። ባክቴሪያ እር...
08/08/2022

💥 ስለጥርስ አስገራሚ እውነታ
✅ 90% የሚሆኑ የልብ ሕመም እና የስኳር በሽታ ከአፎ ጤንነት ጋር ግንኙነት አላቸው።
✅ የጥርስ መበስበስ በጣም የተለመደ የልጅነት በሽታ ነው። ባክቴሪያ እርጥብ በሆኑ ቦታዎች ላይ በፍጥነት ስለሚበቅል የጥርስ ብሩሽዎ እንዲደርቅ ማድረግ አስፈላጊ ነው።
----
💥 Interesting Fact about teeth ✅ 90% of system diseases, such as heart disease and diabetes, have connections to your oral health. ✅ Tooth decay is the most common childhood disease. It’s important to keep your toothbrush dry because bacteria grow faster on wet surfaces.
🇪🇹

✨ ለምን የጥርስ ሀኪም ጋር መሄድ ያስፈልጋል?✅ የጥርስ መቦርቦርን ቀድመው ለማወቅ- የጥርስ ሀኪሞ ገና ጥቃቅን ላሉ መቦርቦር ለማግኘት ጥርስዎን ይመረምራል።  በቶሎ ሲያገኟኘቸው ለማከም ብዙ...
02/08/2022

✨ ለምን የጥርስ ሀኪም ጋር መሄድ ያስፈልጋል?

✅ የጥርስ መቦርቦርን ቀድመው ለማወቅ- የጥርስ ሀኪሞ ገና ጥቃቅን ላሉ መቦርቦር ለማግኘት ጥርስዎን ይመረምራል። በቶሎ ሲያገኟኘቸው ለማከም ብዙም ውድ አይሆኑም።
✅ የድድ በሽታን አስቀድሞ ማወቅ - ብዙ የድድ በሽታ ያለባቸው ሰዎች ስለ በሽታው ሙሉ በሙሉ አያውቁም።
✅ የመጀመሪያ ደረጃ የአፍ ካንሰርን ለማወቅ- ለአፍ ካንሰር ምልክቶች የጥርስ ሀኪምዎ አፍዎን ሊመረምር ይችላል። የሚያጨሱ ወይም ትንባሆ የሚጠቀሙ ሰዎች ይህን ልዩ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል።
✅ የጥርስ ሙሌቶን ለማረጋገጥ - የጥርስ ሀኪምዎ ሙሌቱን ይመረምራል እና ከዚህ በፊት የተበላሹ ሙሌትን መኖራቸውን ይመረምራል።
✅ የአፍ ድርቀት ወይም መጥፎ የአፍ ጠረን ለማወቅ - የጥርስ ሀኪሞ የአፍ መድረቅ ወይም መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ የአፍ በሽታዎችን ያክማል።
--------
✨ Why visit a dentist?

✅ Detect cavities early - Your dentist examines your teeth to find cavities while they're still minor. Cavities are less expensive to treat the sooner you find them.
✅ Early detection of gum disease - Many people who have gum disease are completely unaware of it.
✅ Detect early stage oral cancer - For indications of oral cancer, your dentist can examine your mouth. Those who smoke or use to***co should take particular note of this.
✅ Check your fillings- Your dentist will examine your fillings to make sure they're secure, and check if any are defective or have decay.
✅ Catch dry mouth or bad breath. Your dentist can catch and treat oral conditions that cause dry mouth or bad breath.
🇪🇹

ብሬስ (ኦርቶዶንቲክ)  አገልግሎት በፊትና በኋላ   የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:- ✓ የአርቴፍሻል ጥርስ ህክምና ✓ የጥርስ ስር ህክምና ✓ የድድ ህክምና ✓ የጥርስ ኤክስሬ ✓ ብሬስ (ኦርቶዶን...
22/07/2022

ብሬስ (ኦርቶዶንቲክ) አገልግሎት በፊትና በኋላ
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
✓ የአርቴፍሻል ጥርስ ህክምና
✓ የጥርስ ስር ህክምና
✓ የድድ ህክምና
✓ የጥርስ ኤክስሬ
✓ ብሬስ (ኦርቶዶንቲክ)
✓ የጥርስ ሙሌት
✓የጥርስ እጥበት
✓የተበላሸ ጥርስ መንቀል
ስልክ ፦
📲 0944336913
📲 0944336914
✉️[email protected]
📌አድራሻ:
መስቀል ፍላውር ከናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ሶሎ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
-----------------------------
Orthodontic (brace) treatment before and after
Service we provide
✓ Periodontic
✓ Prosthodontic
✓ Endodontic
✓ Orthodontic
✓ Dental X-ray
✓ Dental Crown and Bridges
✓ Filling
✓ Scaling
✓ Extraction
Call us
📲 0944336913
📲 0944336914
✉️ [email protected]
📌Address: Bole Meskel Flower Solo Complex bldg. 4th Floor In Front of Nazra Hotel.
🇪🇹

✨ትክክለኛው መንገድ የመቦረሽ ዘዴ፡-                                                                                                 ...
15/07/2022

✨ትክክለኛው መንገድ የመቦረሽ ዘዴ፡- ✅ የጥርስ ብሩሽዎን በ45 ዲግሪ ወደ ድዶዎ ያድርጉት።
✅ ብሩሹን በቀስታ ወደ ኋላ እና ወደ ፊት በአጭር (ጥርስ-ስፋት) ያንቀሳቅሱት።
✅ የጥርሶውን ውጫዊውን ፤ ውስጣዊውን ክፍል እና የመንጋጋ ክፍል ይቦርሹ።
✅ የፊት ለፊት ጥርሶችንን የውስጣዊ ክፍል ለማፅዳት ብሩሹን በማዘንበል ብዙ ወደ ላይ እና ወደ ታች በማድረግ ይቦርሹ።
———————- ✨The proper brushing technique is to: ✅ Place your toothbrush at a 45-degree angle to the gums.
✅ Gently move the brush back and forth in short (tooth-wide) strokes.
✅ Brush the outer surfaces, the inner surfaces, and the chewing surfaces of the teeth.
✅ To clean the inside surfaces of the front teeth, tilt the brush vertically and make several up-and-down strokes. 🇪🇹

Address

አድራሻ: መስቀል ፍላውር ከናዝራ ሆቴል ፊት ለፊት ሶሎ ኮምፕሌክስ ህንፃ ላይ 4ተኛ ፎቅ/Address: Bole Meskel Flower Solo Complex Bldg. 4th Floor In Front Of Nazra Hotel
Addis Ababa
2243/1110

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 13:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Olive Tree Special Dental Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Olive Tree Special Dental Clinic:

Share