Royal Specialized Dental Clinic of Ethiopia

Royal Specialized Dental Clinic of Ethiopia A place where we offer an exceptional and care oriented dental care. We're happy to have you on our fan page. We'll be glad to answer you questions!

Royal Dental Clinic of Ethiopia... Don't Hide Your Smile!

📞 Call us +251978060606 to Book your appointment.

📞 ቀጠሮ ለማሲያዝ +251978060606 ይደወሉልን!

📍ቦሌ መድሃኒያለም ከማፊ ሲቲ ሞል አጠገብ ስኬት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን! You can ask us whatever you might need to know for a healthy and beautiful smile. You can ask to book an appointment in-person or via phone :)

Our Services includes but not limited to:

Contemporary Or

thodontic treatment (Braces)
Prosthodontics (Using USA made ceramics - -Crowns)
Root Canal Therapy (RCT)
Periodontal (Gingival) therapy
Restoration
Minor Oral surgery and gingivoctomy. Scaling of the teeth
Bleaching
Temporomandibular joint (TMJ) disorders. Removable partial dentures and full denture
Extraction of damaged teeth. Inlay and on lay procedures. Pit and fissure sealant
Management of night tooth clenching or nbiting. Implantology treatment

የወለቀ ጥርስን ዝም ብለው አይተውት፤ በጊዜ ይተኩት❗️አንድ ጥርስ ሲጎድል ችግሩ ለውበት ብቻ አይደለም። በጊዜ ካልተተካ፦ ❌ የቀሩት ጥርሶች ይዘበራረቃሉ። ❌ የመንጋጋ አጥንት መሸርሸር ይጀም...
26/01/2026

የወለቀ ጥርስን ዝም ብለው አይተውት፤ በጊዜ ይተኩት❗️
አንድ ጥርስ ሲጎድል ችግሩ ለውበት ብቻ አይደለም። በጊዜ ካልተተካ፦

❌ የቀሩት ጥርሶች ይዘበራረቃሉ።
❌ የመንጋጋ አጥንት መሸርሸር ይጀምራል።
❌ የምግብ መፍጨት አቅም ይዳከማል።

መፍትሄው? በዘመናዊ ኢምፕላንት (Implant) ወይም ብሪጅ (Bridge) የጠፋውን ጥርስ መተካት❗️

ይሄን አገልገሎት እኛ ጋር ለማግኘት 📌 በአድራሻችን ቦሌ መድሃኒያለም ማፊ ሲቲ ሞል አጠገብ ስኬት ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ በመምጣት ወይንም 📞 +251978060606 ደውለው መረጃ መተየቅ ይችላሉ!

#የጥርስጤና #ኢምፕላንት #ብሪጅ #ኢትዮጵያ

ውሃ ለጥርስዎም ሆነ ለሙሉ ጤናዎ ምርጡ ጓደኛ!💧ውሃ መጠጣት ለጥማት ብቻ ሳይሆን ለፈገግታዎም ትልቅ መድኃኒት ነው።😬✅ ለጥርስ፦ አፍን በማጽዳት ባክቴሪያዎችንና አሲድን ያጥባል፤ መጥፎ የአፍ ...
24/01/2026

ውሃ ለጥርስዎም ሆነ ለሙሉ ጤናዎ ምርጡ ጓደኛ!💧
ውሃ መጠጣት ለጥማት ብቻ ሳይሆን ለፈገግታዎም ትልቅ መድኃኒት ነው።😬

✅ ለጥርስ፦ አፍን በማጽዳት ባክቴሪያዎችንና አሲድን ያጥባል፤ መጥፎ የአፍ ጠረንን ይከላከላል።
✅ ለሰውነት፦ ቆዳን ያሳምራል፣ ኩላሊትን ያጸዳል፣ እንዲሁም ንቁ ሆነው እንዲውሉ ያደርጋል።

✨ ከእያንዳንዱ ምግብ በኋላ ውሃ መጠጣት ጥርስዎን በውስጥ በኩል እንደማጽዳት ይቆጠራል!

ዛሬ በቂ ውሃ ጠጥተዋል? ካልጠጡ አሁኑኑ አንድ ብርጭቆ ይጠጡ! 🥤🦷

Testimony from our Google review!
22/01/2026

Testimony from our Google review!

የልጅዎ የመጀመሪያ የጥርስ ሀኪም ጉብኝት መቼ መሆን አለበት❓ብዙ ወላጆች ህፃናትን የጥርስ ሀኪም ዘንድ የሚወስዱት ጥርሳቸው ሲታመም ወይም ሲበሰብስ ብቻ ነው። ነገር ግን ይህ ዘግይቶ ሊሆን ይ...
21/01/2026

የልጅዎ የመጀመሪያ የጥርስ ሀኪም ጉብኝት መቼ መሆን አለበት❓

ብዙ ወላጆች ህፃናትን የጥርስ ሀኪም ዘንድ የሚወስዱት ጥርሳቸው ሲታመም ወይም ሲበሰብስ ብቻ ነው። ነገር ግን ይህ ዘግይቶ ሊሆን ይችላል❗️

ትክክለኛው ጊዜ መቼ ነው?
✅ የመጀመሪያው ጥርስ እንደበቀለ ወይም
✅ 1 ዓመት ሲሞላቸው (ከሁለቱ ቀድሞ በሚመጣው)።

ለምን ቀድሞ መታየት አለባቸው?
1️⃣ መከላከል፦ ገና ሳይበሰብስ እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ባለሙያ ምክር ይሰጥዎታል።
3️⃣ ትክክለኛ እድገት፦ የጥርሳቸው እና የመንጋጋቸው አወቃቀር በትክክል እያደገ መሆኑን ለማረጋገጥ።

✨ ያስታውሱ፦ የወተት ጥርሶች ለወደፊቱ ቋሚ ጥርሶች መንገዱን የሚያዘጋጁ መሰረቶች ናቸው። ጤንነታቸውን መጠበቅ ለነገ አይባልም!

☎️ ቦሌ መድሃኒያለም ማፊ ሲቲ ሞል አጠገብ ስኬት ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ በመምጣት ወይንም 📞+251978060606 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!🍋በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ እንዲሆንላችሁ ሮያል ይመኛል!🙏
19/01/2026

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!🍋
በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታ እንዲሆንላችሁ ሮያል ይመኛል!🙏

ብዙዎች አንድ ይመስላቸዋል፣ ግን ልዩነታቸው ይሄ ነው❗️1️⃣ የጥርስ ጽዳት (Cleaning/Scaling)፦ ለጤና የሚደረግ ነው። በጥርስ ላይ ያለን ጠጠር  እና ባክቴሪያ ያስወግዳል። የድድ ...
18/01/2026

ብዙዎች አንድ ይመስላቸዋል፣ ግን ልዩነታቸው ይሄ ነው❗️

1️⃣ የጥርስ ጽዳት (Cleaning/Scaling)፦ ለጤና የሚደረግ ነው። በጥርስ ላይ ያለን ጠጠር እና ባክቴሪያ ያስወግዳል። የድድ በሽታንና መጥፎ ጠረንን ለመከላከል በየ 6 ወሩ መደረግ ያለበት ግዴታ ነው።

2️⃣ ጥርስን ማስነጣት (Whitening)፦ ለውበት የሚደረግ ነው። የጥርስዎን ቀለም ይበልጥ ነጭ እና አንጸባራቂ ለማድረግ የሚረዳ የውበት ምርጫ ነው።

✨ አስተውሉ፡ ጥርስን ለማስነጣት መጀመሪያ ጽዳት (Cleaning) ማድረግ ግዴታ ነው።

ፈገግታዎን ዛሬውኑ ያድሱ!😬

☎️ እነዚሀን አገልግሎቶች እኛ ጋር ለማግኘት ቦሌ መድሃኒያለም ማፊ ሲቲ ሞል አጠገብ ስኬት ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ በመምጣት ወይንም 📞+251978060606 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።

ጥርስዎን ቢቦርሹም አሁንም መጥፎ የአፍ ጠረን ተቸግረዋል? ለካስ ዋናው ቦታ አልተነካም! ⚠️ለምን ምላስን መቦረሽ ያስፈልጋል? ‼️የባክቴሪያ መደበቂያ፦ በምላሳችን ላይ የሚታዩት ትናንሽ ሸካራ...
16/01/2026

ጥርስዎን ቢቦርሹም አሁንም መጥፎ የአፍ ጠረን ተቸግረዋል? ለካስ ዋናው ቦታ አልተነካም! ⚠️

ለምን ምላስን መቦረሽ ያስፈልጋል?
‼️የባክቴሪያ መደበቂያ፦ በምላሳችን ላይ የሚታዩት ትናንሽ ሸካራ ክፍሎች ለምግብ ቅሪቶች እና ለባክቴሪያዎች ምርጥ መደበቂያ ናቸው።
‼️ ነጭ ሽፋን፦ በምላስዎ ላይ ነጭ ወይም ቢጫ ነገር ካዩ፣ ያ የባክቴሪያዎች ስብስብ ውጤት ነው።
‼️ የመቅመስ አቅም፦ ምላስ በቆሻሻ ሲሸፈን የምግብ ጣዕምን የመለየት አቅማችን ይቀንሳል።

ቀላል መፍትሄ፦
1️⃣ ጥርስዎን ቦርሽው ሲጨርሱ ብሩሹን ወደ ኋላ በማስገባት ምላስዎን በቀስታ ይቦርሹ።
2️⃣ ወይም ደግሞ የተለየ የ"ምላስ መፋቂያ" (Tongue Scraper) በመጠቀም ምላስዎን ያፅዱ።

☎️አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ሮያል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ማለትም ቦሌ መድሃኒያለም ማፊ ሲቲ ሞል አጠገብ ስኬት ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ በመምጣት ወይንም 📞+251978060606 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።

ጥርስዎን ለማስተካከል የትኛውን ይመርጣሉ? ብሬስ (Braces) ወይስ ኢንቪዛላይን (Invisalign)? ✨1️⃣ብሬስ (Braces)፦ ጥርስ ላይ ተለጥፎ የሚቆይ የብረት ወይም የሴራሚክ ህክምና...
14/01/2026

ጥርስዎን ለማስተካከል የትኛውን ይመርጣሉ? ብሬስ (Braces) ወይስ ኢንቪዛላይን (Invisalign)? ✨

1️⃣ብሬስ (Braces)፦ ጥርስ ላይ ተለጥፎ የሚቆይ የብረት ወይም የሴራሚክ ህክምና ነው። ✅ጥንካሬ፦ በጣም ለተዘበራረቁ ጥርሶች ምርጥ መፍትሄ ነው። ✅ውጤት፦ በሀኪም ቁጥጥር ስለሚደረግ ውጤቱ አስተማማኝ ነው።

2️⃣ ኢንቪዛላይን (Invisalign)፦ እንደ ጥርሱ ቅርጽ ተሰርቶ የሚገባ፣ ግልጽና የሚወልቅ መሸፈኛ ነው። ✅ውበት፦ ጥርስ ላይ መኖሩ በግልጽ ስለማይታይ በራስ መተማመን ይሰጣል። ✅ ምቾት፦ ምግብ በሚበሉበት ጊዜ ማውለቅ ስለሚቻል የአፍ ንፅህናን ለመጠበቅ ቀላል ነው።

ልዩነታቸው ባጭሩ፦ ብሬስ ቋሚና ጠንካራ ሲሆን፣ ኢንቪዛላይን ደግሞ የማይታይና ምቹ ነው።

🤔 እናንተስ የትኛው የተሻለ ይመስላችኋል? በብረት የታጀበ ጎልቶ የሚታይ ወይስ ግልጽና የማይታይ? አስተያየትዎን ኮመንት ላይ ያጋሩን! 👇

"ለመጨረሻ ጊዜ የጥርስ ሀኪም ያዩት መቼ ነበር ❓(ከአንድ አመት በላይ ከሆነ መልሱ 'አላየሁም' ነው!)"ብዙዎቻችን ጥርሳችን እስኪታመም አንሄድም። ነገር ግን በየ 6 ወሩ መታየት የሚያድነውን...
12/01/2026

"ለመጨረሻ ጊዜ የጥርስ ሀኪም ያዩት መቼ ነበር ❓(ከአንድ አመት በላይ ከሆነ መልሱ 'አላየሁም' ነው!)"

ብዙዎቻችን ጥርሳችን እስኪታመም አንሄድም። ነገር ግን በየ 6 ወሩ መታየት የሚያድነውን ገንዘብ እና ስቃይ ያውቃሉ?

ጥርስዎት አደጋ ላይ ከመውደቁ በፊት በጊዜው አስፈላጊውን ህክምና ያገኙ! ሮያል የጥርስዎትን ጤና ለመጠበቅ በተጠንቀቅ ቆሟል❗️

📍አድራሻ ፡ ቦሌ መድሃኒያለም ማፊ ሲቲ ሞል አጠገብ ስኬት ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን ወይንም 📞 +251978060606 ደውለው ቀጠሮ ያሲዙ!

ድድዎት ለምን ይደማል❓ ⚠️ የጥርስ ጠጠር (Plaque)፦ በጥርስ እና በድድ መካከል የሚከማቹ ባክቴሪያዎች ድድን ያቆስላሉ። ⚠️ አቦራረሽ፦ በጣም በሃይል ወይም በደረቅ ብሩሽ መቦረሽ። ⚠️ ...
09/01/2026

ድድዎት ለምን ይደማል❓

⚠️ የጥርስ ጠጠር (Plaque)፦ በጥርስ እና በድድ መካከል የሚከማቹ ባክቴሪያዎች ድድን ያቆስላሉ።
⚠️ አቦራረሽ፦ በጣም በሃይል ወይም በደረቅ ብሩሽ መቦረሽ።
⚠️ የቫይታሚን እጥረት፦ በተለይ የቫይታሚን C እጥረት።
⚠️ የጤና ሁኔታ፦ እንደ የስኳር በሽታ ያሉ ህመሞች ለድድ መድማት ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ

የድድ መድማት ችግር ካጋጠመዎት ዛሬውኑ ቀጠሮ ይያዙ +251978060606 እኛ ጋር መጥተው በባለሙያ ታይተው መፍትሄ ያግኙ።

🎄Happy Christmas, families! This is to wish you a blessed Christmas filled with joy, hope, and love! More importantly, a...
07/01/2026

🎄Happy Christmas, families! This is to wish you a blessed Christmas filled with joy, hope, and love! More importantly, a year filled with SMILE!

06/01/2026

Christmas Giveaway Winner

Address

Addis Ababa
11111

Opening Hours

Tuesday 08:30 - 18:00
Wednesday 08:30 - 18:00
Thursday 08:30 - 18:00
Friday 08:30 - 18:00
Saturday 08:30 - 18:00
Sunday 08:30 - 18:00

Telephone

+251978060606

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Royal Specialized Dental Clinic of Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Our Story

A place where we offer an exceptional and care oriented dental care. We're happy to have you on our fan page. You can ask us whatever you might need to know for a healthy and beautiful smile. We'll be glad to answer you questions! You can ask to book an appointment in-person or via phone :) Our Services includes but not limited to: Contemporary Orthodontic treatment (Braces) Prosthodontics (Using USA made ceramics - -Crowns) Root Canal Therapy (RCT) Periodontal (Gingival) therapy Restoration Minor Oral surgery and gingivoctomy. Scaling of the teeth Bleaching Temporomandibular joint (TMJ) disorders. Removable partial dentures and full denture Extraction of damaged teeth. Inlay and on lay procedures. Pit and fissure sealant Management of night tooth clenching or nbiting. Implantology treatment