Sina Dental Clinic/ሲና የጥርስ ህክምና ክሊኒክ

Sina Dental Clinic/ሲና የጥርስ ህክምና ክሊኒክ SDC is a private healthcare facility dedicated to provide quality dental services .

08/05/2026

የጥርስ እትበት ማድረግ ለምትፈልጉ ሲና dental clinic ልዩ ዲስካውንት አድርጎላችሆል

08/05/2026

ትንሽ ነው ብለው የተውት የጥርስ ህመም በሆላ ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍሎ እንደሚችል ያውቃሉ ለማንኛውም የጥርስ ህክምና ዛሬውኑ ይምቱ

07/05/2026

ወደ ፍቅረኛዎ ሲሄዱ ወይስ ወደ ስራ? የትም ቦታ ቢሆን ሰዎች መጀመሪያ የሚያዩት ፈገግታዎን ነው።

07/05/2026

አድራሻችን ሜክሲኮ ኬኬር ህንጻ ግራውንድ ላይ ቤተል ሶያ ሞል 4ተኛ ፎቅ ቦሌ አለምነሽ ፕላዛ 4ተኛ ፎቅ እንዲሁም ዲላ መድህን ህንጻ ላይ እንገኛለን

06/05/2026

ጥርሶን አስነቅለው ክፍት መተዎ የሚያስከትለውን የፊት መሸብሸብ እና የጥርስ መሳከር ያውቃሉ?
አሁን ባለን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፦
✅ ያለምንም ህመም።
✅ በአጭር ጊዜ ውስጥ።
✅ በተመጣጣኝ ዋጋ እናስተክላለን።

ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር (Inbox) ያናግሩን ወይም በ [0951989898] ይደውሉ።

06/05/2026

ርዕስ፦ ጥርስዎን አስነቅለው ክፍት ትተውታል? ጥንቃቄ!

የኋላ ጥርስ ክፍት ሆኖ ሲቆይ የሚከተሉትን ችግሮች ያስከትላል፦
✅ ፊት ላይ የሚወጣ መጨማደድ እና ማርጀት።
✅ የጎን ጥርሶች መዛባት እና መቆሰል።
✅ ምግብ በአግባቡ አለማኘክ (ለጨጓራ ህመም ይዳርጋል)።

ውበትዎ እንዳይጠፋ እና ጥርሶችዎ እንዳይሳከሩ በሰው ሰራሽ ጥርስ ወይም በኢምፕላንት (Implant) ያስተካክሉ።

📞 በ [+251 95 198 9898] ይደውሉልን።

#የጥርስሐኪም #የውበትጥቃሜ #ሴቶች

04/05/2026

big discount

30/04/2026

Enjoy a limited-time discount on professional teeth whitening.
Safe, fast, and noticeable results from your first session.

26/04/2026

አትሳሳሙ አዎ እነዚ ነገሮች ያለበት ሰው ጋር አትሳሳሙ follow for more

24/04/2026

Looking for the best dental clinic in Addis Ababa?

Everything your smile needs in one place.

At Sina dental clinic we provide complete dental care using modern technology and experienced professionals.

Services you’ll see in this video:
✔ Dental check-up & diagnosis
✔ Teeth cleaning (scaling)
✔ Teeth whitening
✔ Tooth filling & restoration
✔ Root canal treatment (RCT)
✔ Tooth extraction
✔ Braces & orthodontics
✔ Cosmetic dentistry & smile makeover
✔ Dental implants

Whether you need pain relief, a routine check-up, or a complete smile transformation we’re here for you.

📍 Visit us in Addis Ababa
📞 Book your appointment today

22/04/2026

Address

Mexico Kkare Building Ground Floor
Addis Ababa
251

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 19:00
Sunday 09:00 - 00:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sina Dental Clinic/ሲና የጥርስ ህክምና ክሊኒክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share